የትኩረት አቅጣጫዎች
1) ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ጥራትና ፍትሐዊ ተደራሽነትን ማሻሻል
2) የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ አስተዳደር ሥርዓትን ማሻሻል
3) የማህበረሰብ ተሳትፎና ባለቤትነትን ማሻሻል
4) የጤና ቁጥጥር ስርዓት ማሻሻል
5) የመድሃኒትና ህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት ማሳደግና አግባባዊ አጠቃቀምን ማረጋገጥ
6) በመረጃ ላይ የተመሰረተ የውሳኔ አሰጣጥ ስርዓትንና ፈጠራን ማሻሻል
7) የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ማሻሻል
8) የጤና መሰረተ ልማትን ማሻሻል
9) የጤና ፋይናንስ ስርዓትን ማሻሻል
10) አመራር እና መልካም አስተዳደርን ማሻሻል
11) የጤና ዲጂታል ቴክኖሎጂን ማስፋፋትና ማጠናከር
12) የባህላዊ ህክምናን ማሻሻል
13) ጤና በሁሉም ዘርፍ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች መካተቱን ማረጋገጥ(ዘርፈ ብዙ ትብብር
14) የግሉ ዘርፍ በጤና ዘርፍ ያለውን ተሳትፎና አስተዋጽኦ ማሳደግ
የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች
1) ጥራትና ፍትሃዊነት /Transformation in quality and equity of health care/
2) የመረጃ አብዮት / Information revolution/
3) ተነሳሽነት ያለዉ፣ብቃት ያለው እና ሩህሩህ የጤና ሰራተኛ መፍጠር / Motivated, competent and compassionate health workforce/
4) በጤና ፋይናንስ ለውጥ መፍጠር /Health financing/
5) የጤና አመራር መፍጠር /leadership/