የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ በውስጡ ሁለት ዳይሬክቶሬቶች የሚገኙ ሲሆን እነሱም፦ 1. የበሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ዳይሬክቶሬት እና 2. የእናቶችና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት ናቸው፡፡