Skip to main content

 

        የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት እና ስርጭት ዳይሬክቶሬት

  1. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ቴክኖሎጂ አስተዳደር ማጠናከር
  2. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ወቅታዊ ቆጣራ ማካሄድ
  3. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ቅድመ ብልሽት መከላከል ስራዎች ማከናውን
  4. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ከብልሽት በኋላ ጥገና ማከናውን
  5. የቅዝቃዜ ሰንሰለት መሳሪያዎችን ቅድመ ብልሽትና እና ከብልሽት በኋላ ጥገና ማከናወን
  6. ለጤና ባለሙያዎች የአጠቃቀም እና አያያዝ ስልጠና መስጠት
  7. ለባዮ ሜዲካል ባለሙያዎች በህክምና መገልገያ መሳሪዎች አያያዝ፤አጠቃቀም እና አጠጋገን ስልጠና መስተት
  8. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ስርጭትን መከታተል
  9. በክልሉ ያሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ወርክሾፕን መከታተል እና መጠቀም
  10. የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት
  11. የህክምና መገልገያ መሳሪዎች ፐርፎርማንስ ቴስት ማድረግ
  12. የተደራጀ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች መረጃ መያዝ
  13. መብራት ሃልል ባልደረሰባቸው አከባቢዎች የተተከሉ የሶላር ሲስተሞችን መከታተል
  14. ከተለያዩ የስራ ዘርፎች እና ድርጅቶች ጋር በቅንጅት መስራት
  15. መድኃኒትና ህክምና መሳሪያ አቅርቦት,ስርችጭትና ክምችት መከታተል
  16. የመድኃኒት መረጃ ማሻሻያ አገልግሎት ማጠናከር
  17. ኪሊንካል ፋርማሲ አገልግሎትን ማጠናከር
  18. ለኦዲት ምቹ የሆነ የመድኃኒት እቅርቦትን  ስርአትን ማጠናከ
  19. የመድኃኒት እጥረትን ለመቅረፍ የህዝብ መድኃኒት ቤቶችን እንዲቋቋም ድጋፍና ክትትል ማድረግ
  20. በተቋማት የመድኃኒትና ህክምና ኮሚቴ እንዲጠናከር ማድረግ
  21. መድኃኒትና ህክምና መሳሪያዎች ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች  የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎችን መስጠት
  22. አገልግሎት ላይ የማይዉሉ መድኃኒቶችንና የህክምና ግብአቶች ለማስወገድ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት
  23. ባህላዊ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባህላዊ አዋቂዎችን ስለሚሰጡት አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ማድረግ