የህክምና መሳሪያዎች አቅርቦት እና ስርጭት ዳይሬክቶሬት
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ቴክኖሎጂ አስተዳደር ማጠናከር
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ወቅታዊ ቆጣራ ማካሄድ
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ቅድመ ብልሽት መከላከል ስራዎች ማከናውን
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ከብልሽት በኋላ ጥገና ማከናውን
- የቅዝቃዜ ሰንሰለት መሳሪያዎችን ቅድመ ብልሽትና እና ከብልሽት በኋላ ጥገና ማከናወን
- ለጤና ባለሙያዎች የአጠቃቀም እና አያያዝ ስልጠና መስጠት
- ለባዮ ሜዲካል ባለሙያዎች በህክምና መገልገያ መሳሪዎች አያያዝ፤አጠቃቀም እና አጠጋገን ስልጠና መስተት
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ስርጭትን መከታተል
- በክልሉ ያሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ወርክሾፕን መከታተል እና መጠቀም
- የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ስፔስፊኬሽን ማዘጋጀት
- የህክምና መገልገያ መሳሪዎች ፐርፎርማንስ ቴስት ማድረግ
- የተደራጀ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች መረጃ መያዝ
- መብራት ሃልል ባልደረሰባቸው አከባቢዎች የተተከሉ የሶላር ሲስተሞችን መከታተል
- ከተለያዩ የስራ ዘርፎች እና ድርጅቶች ጋር በቅንጅት መስራት
- መድኃኒትና ህክምና መሳሪያ አቅርቦት,ስርችጭትና ክምችት መከታተል
- የመድኃኒት መረጃ ማሻሻያ አገልግሎት ማጠናከር
- ኪሊንካል ፋርማሲ አገልግሎትን ማጠናከር
- ለኦዲት ምቹ የሆነ የመድኃኒት እቅርቦትን ስርአትን ማጠናከ
- የመድኃኒት እጥረትን ለመቅረፍ የህዝብ መድኃኒት ቤቶችን እንዲቋቋም ድጋፍና ክትትል ማድረግ
- በተቋማት የመድኃኒትና ህክምና ኮሚቴ እንዲጠናከር ማድረግ
- መድኃኒትና ህክምና መሳሪያዎች ላይ ለሚሰሩ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎችን መስጠት
- አገልግሎት ላይ የማይዉሉ መድኃኒቶችንና የህክምና ግብአቶች ለማስወገድ ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት
- ባህላዊ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ባህላዊ አዋቂዎችን ስለሚሰጡት አገልግሎት ድጋፍና ክትትል ማድረግ