Skip to main content

           

             የእናቶችና ህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት

XÂèC½ HÚÂT wÈèCN kHmM½ xdU yxµL g#ÄT lmk§kL yäT m-NN lmqnS XNÄ!ÒL ltgLU† y-@ x-ÆbQ TMHRT½ yb@tsB :QD½ QDm wl!D½ wl!D½ DHr wl!D½ KTÆT½ ySR›t(MGB½ MRm‰Â HKM xgLGlÖèCN y¸s_ yÄYÊKèÊT nýÝÝ

  የዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራት

  • ytgLU†N y-@ xgLGlÖT CGR F§¯TN bÄsú _ÂT mlyT
  • l-@Â ÆlÑÃãCÂ y-@Âx@KSt&N>N \‰t®CN yKHlÖT |L-ÂãCN mS-T
  • ዳይሬክቶሬት |‰ y¸ÃGz# xUéCN s@KtR m¼b@èCN bmlyT tƶ XNÄ!çn# yxD‹ks! xURnT |‰ãCN mS‰T
  • lxgLGlÖt$ y¸ÃSfLg# GbxèCN ¥sÆsB mM‰T
  • lxgLGlÖT xsÈ_ y¸rÇ mm¶ÃãCNÂ ¥n#êlÖCN ¥zUjTÂ ¥\‰=T
  • TMHR¬êE PéG‰äCN b¥zUjT b¥\‰=T yHBrtsb#N y-@ GN²b@ ¥údG ¼ xQM mF-R
  • yQDm wl!D½ wl!D½ =Q§ HÚNÂ DHr wl!D xgLGlÖT mS-T
  • ym\r¬êE x-”§Y yDNgt¾ wl!D =Q§ HÚÂT XNKBµb@ xgLGlÖT mS-T
  • Hg# b¸fQdý m\rT ytqÂj N{HÂýN y-bq y{NS ¥Ìr_
  • kXÂT wd LJ y¸t§lfýN x@CxYv!¼x@DS mk§kL
  • bF§¯T §Y ytmsrt yb@tsB :QD xgLGlÖT mS-T
  • lXÂèC wÈèC tS¥¸ yçn ySn(têLì -@ xgLGlÖT mS-T
  • y¥HbrsB xqF y=Q§ HÚÂTÂ HÚÂT KBµb@ xgLGlÖT mS-T
  • ytqÂj yHÚÂT HKMÂ xgLGlÖT mS-T
  • _‰t$N y-bq yKTÆT xgLGlÖTN mS-T
  • yXÂèCÂ HÚÂT -@ÂÂ Sርዓተ (MGB xgLGlÖT mS-T
  • wQ¬êE TKKl¾ yçn y-@ÂN mr© ¥sÆsB
  • yXQD½ KTTL½ DUF½ GMg¥Â GBrmLS tGƉTN ¥kÂwN

የዳይሬክቶሬት  ኃላፊነት  ወሰን

 

   yXÂèC HÚÂT -@ SR›t(MGB xgLGlÖèC ÄYÊKèÊT ተጠሪነቱ ለጤና ፕሮግራሞች  ወይም የቢሮ ኃላፊ ለሚወክለው ኃላፊ ሆኖ የሚከተሉት ሀላፊነት ይኖሩታል፡፡

  • ግልፅ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ አሰራር፣ አደረጃጀትና የሰው ኃይል በመታገዝና ራሱን ከጫፍ እስከጫፍ በመምራት (Managing the hole process end to end) የሚጠበቁ ውጤቶች እና የግብ ስኬት ላይ መድረሳቸውን ያረጋግጣል፣
  • የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ-ምግብ  ዳይሬክቶሬት  አካል ሆነው በተዘረጉ ሥራዎችና የሥራ ውጤቶች ላይ ውሳኔዎችን ይሰጣል ለሰጣቸውም ቴክኒካዊ ውሳኔዎችም  ኃላፊነት ይወስዳል፣
  • የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ-ምግብ አገልግሎቶች ዋና  ዳይሬክቶሬት  የሚያከናዉነዉን ዓመታዊ እቅድ (የፊዚካል ሥራዎችና የማስፈፀሚያ በጀት) የአፈፃፀም መረሀ ግብር ያዘጋጃል፣ ለተቋሙ መሪ ወይም የተቋሙ መሪ ለሚወክለው  ኃላፊ በማቅረብ እቅዱን ያፀድቃል፣ በፀደቀው የማስፈፀሚያ በጀት አጠቃቀም ላይ ይወስናል፣ የፀደቀውን ይተግብራል፣ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣ የዳይሬክቶሬት  ሪፖርት የሩብ ዓመቱ እያዘጋጀ ለተቋሙ መሪ ያቀርባል፣ በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ቀጣይ እርምጃዎችን ይወሰዳበል፣
  • የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ -ምግብ አገልግሎቶች ዋና የዳይሬክቶሬት የሚያደናቅፉ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ወይም ይፈጠራሉ ብሎ ስያምን የሚመለከታቸውን በማስተባበር የምክክር መድረክ በማዘጋጀት መፍተሄዎችን ያፈላልጋል፣ ችግሩ የተፈጠረና በዚህ ደረጃ የማይቃለል ከሆነ የውሳኔ ሀሳቦችን ያካተተ ሪፖርት በማዘጋጀት ለተቋሙ ኃላፊ ያቀርባል፣ በሚሰጡ መመሪያዎች መሰረት ቀጣይ ሥራዎችን ያከናውናል፣
  • የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ-ምግብ አገልግሎቶች ዋና የዳይሬክቶሬቱ  ባለሙያዎች የተሟላ እውቀትና ክህሎት ñሯቸው ኃላፊነታቸውን በብቃት እንዲወጡ PéËክትና በመደበኛ በጀት የተደገፈ ዘላቂ የሰው ኃይል ልማት ስልጠና፣ አጠቃቀምና አመራር ሥራ ያከናውናል፣
  • የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ርዓተ ምግብ አገልግሎቶች  ዳይሬክቶሬት  ከጫፍ እስክ ጫፍ የሚያከናውናችውን የዳይሬክቶረትን  በተመለከተ ጥናቶችን ያካሂዳል ወይም አንዲካሄዱ ያደርጋል፣ የጥናቶች ውጤቶችን እናቶችና ሕጻናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎቶች  የዳይሬክቶሬት  በግብዓትነት ይጠቀማል፣
  • በግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ መሠረት እንደ yአስፈላጊነቱ ሪቪው በማድረግ የተከለሰ yእቅድ ሰነድ ያዘጋጃል፣
  • አግባብነት ካላችው የዳይሬክቶረቶች  ጋር ቀጥታ ግኑኝነት ያደርጋል፣ ለዳይሬክቶሬቱ  ግብዓት የሚሆኑ መረጃዎችን ይወስዳል፣ ll@lÖCM yÄYÊKèÊèC  s!ጠየቅ GB›T ይሰጣል፣

ከሀገር ውስጥÂ ከወጭ አገር የሚገኙ የተለያዩ ጠቃሚ ልምዶችንና ተሞክሮዎችን በማሰባሰብ የእናቶችና ሕጻናት ጤናና ርዓተ -ምግብ አገልግሎቶች አሰጣጥን ያሻሸላል፣ ያዳብራል