የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ
የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ዋና ዋና ግቦች
- ከዘርፎች ጋር በቅንጅት መስራት
- ጥራት ያለዉ መረጃ በመሰብስብና በመትነትነ ወቅቱን በመጠበቅ ለሚመለከተዉ አካል ማስተላለፍ
- ግዠዎችና ወጭዎች በጥራት በወቅትና በታቀደዉ ልክ እድፈፀም በትኩረት ይሠራል
- በስሩ ሁለት ዳይሬክቶሬቶች ይገኛሉ እነሱም፦
1. የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
2. የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት