የኤች አይ ቪ ኤድስ ክሊኒካል ዳይሬክቶሬት ተግባራት
- መሠረታዊ የዳሰሳ ጥናት ማካሄድ እና ውጤቱን ለተጠቃሚዎች ማሳወቅ፣ መስጠት
- በይበልጥ ተጋላጭ በሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ ከሚሰሩ ድርጅቶች ጋር አጋርነትን መመሥረት
- መመሪያ/ማኑዋlÖCN KL§êE l¥DrG¼lmklS በጋራ ማዘጋጀት መከለስና ለተጠቃሚው ተደራሽ ማድረግ
- የኤችአይቪ የምርመራ አገልግሎትን ለአገልግሎት ፈላጊዎች ማቅረብ
- የኤችአይቪ የምርመራ አገልግሎት ለአገልግሎት ፈላጊዎች መስጠት
- በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤችአይቪ የምክርና ምርመራ አገልግሎት ለአገልግሎት ፈላጊዎች መስጠት
- የICT አገልግሎት ለሁሉም አገልግሎቱ የሚገባቸው ወገኖች መስጠት
- ለኤችአይቪ ቁልፍ ለሆኑ ወገኖች (KP) የምርመራና የምክር አገልግሎት መስጠት
- ለኤችአይቪ ቁልፍ ለሆኑ ወገኖች (KP) የአቻ ለአቻ ውይይት ተደራሽ ማድረግ
- ለአባለዘር በሽታ ታካሚዎች የኤችአይቪ ምርመራ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ
- ለሁሉም ኤችአይቪ በደማቸው ለተገኘ ሴቶች የማህጸን በር ካንሰር ምርመራና ህክምና አገልገሎት ተደራሽ ማድረግ
- ለሴተኛ አዳሪዎች የኤችአይቪ ቅድመ መከላከል (PrEp) አገልግሎት መስጠት
- የተለያየ ውጤታ ላላቸው ወገኖች የኤችአይቪ ቅድመ መከላከል (PrEp) አገልግሎት መስጠት
- የወሲብ ጥቃት (GBV) ለደረሰባቸው ሴቶች የኤችአይቪ ምርመራ አገልግሎት መስጠት
- የወሲብ ጥቃት (GBV) ለደረሰባቸው ሴቶች የህግ ከለላ እንዲያገኙ ማድረግ
- ኤችአይቪ በደሟ ለተገኘ እናት ኤችአይቪ ከእናት ወደ ጽንስ/ልጅ እንዳይተላለፍ የሚከላከል የፀረ-ኤችአይቪ ህክምና መስጠት
- ኤችአይቪ በደማቸው ከተገኘባቸው እናቶች ለተወለዱ ህጻናት (EID) የኤችአይቪ መከላከያ መድሃኒት መስጠት
- ኤችአይቪ በደማቸው ከተገኘባቸው እናቶች ለተወለዱ ህጻናት (EID) የኤችአይቪ የምርመራ አገልግሎት መስጠት
- ኤችአይቪ በደማቸው ከተገኘባቸው እናቶች ለተወለዱ ህጻናት (EID) የበሽታ መከላከያ መድሃኒት (Cotrimoxazole) አገልግሎት መስጠት
- ለቅድመ ወሊድ አገልግሎት፣ለወሊድና ለድህረ ወሊድ አገልግሎት ለመጡ እናቶች የቂጥኝና የጉበት በሽታ (Syphilis & Viral Hepatitis) ምርመራና ህክምና መስጠት
- ለሁሉም አገልግሎቱን ፈልገው ወደ ጤና ተቋም ለመጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የጉበት በሽታ (Viral Hepatitis) ምርመራና ህክምና መስጠት
- ለሁሉም ኤችአይቪ በደማቸው ለተገኘባቸው ወገኖች ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች (NCD) ምርመራና ህክምና ማከናወን
- ሁሉም ኤችአይቪ በደማቸው የተገኘባቸው ወገኖች መድሃኒት እንዲጀምሩ ማድረግ
- ሁሉም ህጻናት (0-14) ኤችአይቪ በተገኘባቸው ቀን መድሃኒት እንዲጀምሩ ማድረግ
- ሁሉም ኤችአይቪ በደማቸው የተገኘባቸውና ቲቢ የሌለባቸው ወገኖች የቲቢ መከላከያ (TPT) እንዲወስዱ ማድረግ
- የፀረ-ኤችአይቪ መድሃኒት ተጠቃሚ ወገኖች መድሃኒት እንዳያቋርጡ የምክር አገልግሎት መስጥ
- የፀረ-ኤችአይቪ መድሃኒት ተጠቃሚ ወገኖች መድሃኒታቸውን በፈለጉት አማራጭ እንዲወስዱ ማድረግ
- የፀረ-ኤችአይቪ /ኤድስ መድሃኒት የሚወስዱ ወገኖች የቫይረስ መጠን ልኬት እንዲሰራላቸው ማድረግ
- ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝባቸው ወገኖች የቫይረስ መጠናቸው ከ50 ኮፒ በታች እንዲሆን የመድሃኒት ተጠቃሚዎች ጥራቱን የጠበቀ እና የማይቆራረጥ የመድሃኒት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ
- የቫይረስ ልኬት ተሰርቶላቸው የቫይረስ መጠናቸው ከፍተኛ ለሆነ (>50 copy) አድኀራንስ ካውንስሊንግ መስጠት
- ኤችአይቪ በደማቸው ለተገኘ ወገኖች የከፍተኛ ህመም (Advanced disease) ህክምና አገልግሎት መስጠት
- ኤችአይቪ በደማቸው ለተገኘ ወገኖች የአእምሮ ጤና ምርመራና ህክምና አገልግሎት መስጠት
- በጤና ተቋማት የኤችአይቪ ምርመራና ምክር አገልግሎት መስጫ ተቋማትን ማስፋፋት
- የኤችአይቪ የምክርና ምርመራ አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን ማሰልጠን
- የፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ ህክምና መስጫ ተቋማትን ማስፋፋት
- የኤችአይቪ የምርመራ ኪት፣ የፀረ-ኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒቶች እና ሌሎች ግብአቶች እንዲሟሉ ማድረግ
- የአፈጻጸም መመዝገቢያ መዛግብት፣ ታሊ ሺት፣ የሪፖርት ፎርማት በወቅቱ እንዲቀርብ ማድረግ
- ሪፖርት መሰብሰብ፣ ማጠናቀርና መተንተን እና ግብረ-መልስ መስጠት
- ድጋፋዊ ክትትል ማከናወን
- የድጋፋዊ ክትትል ግብረ-መልስ መስጠት
- የክሊኒካል ሲስተም ሜንተርሺፕ (Clinical System mentorship) ተግባራትን ማከናወን
- የCatchment area meeting ማከናወን
- የጋራ የስራ ግምገማ መድረክ ማከናወን
- ኤችአይቪ በደማቸው የሚገኝባቸው ወገኖች የቫይረስ መጠናቸው ከ50 ኮፒ በታች እንዲሆን የመድሃኒት ተጠቃሚዎች ጥራቱን የጠበቀ እና የማይቆራረጥ የመድሃኒት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ