Skip to main content

ኤች አይ ቪ ሜይንስትሪሚንግ  አንኳርና ዋና ዋና  ተግባራት

  • የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰቢያ ስትራቴጂን  ማጠናቀቅ፣ ማጸደቅና ተግባራዊ ማድረግ፣
  • ለኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆ. ተግባራት ከመንግስት መደበኛ በጀት የሚመደበውን በጀት መጠን ማሳደግ እንዲቻል ከሚመለከታቸው አካላት  ጋር በቅንጅት መስራት፣
  • ሴክተር /ቤቶች ከመደበኛ በጀታቸው ቢያንስ 0.2 በመቶ ለኤችአይቪ መከላከል ሥራ እንዲመድቡ ማድረግ፣ እንዲሁም እንደሌሎች መደበኛ በጀት የሂሳብ  ርዕስ ኮድ  እንድኖረዉ ከፋይናንስ ጋር መነጋገር፤
  • በፈቃደኝነት ላይ በተመሠረተ ሁኔታ የመንግስት /ቤቶችና  የግል ልማት ተቋማት ሠራተኞች ለኤድስ ፈንድ 0.5 በመቶ  ከደመወዝ እንዲያዋጡ ማድረግ፤
  • አጋሮች ድርጅቶችን በተገቢው ሁኔታ በማስተባበር   ከሀገር ውጭ ሀብት የማሰባሰብ ሥራን ማጠናከር፣
  • ከሌሎች ተቋማትጋርያለውን ቅንጅታዊ አሰራርን  በማጠናከር  ድጋፍና ክብካቤ አገልግሎት
  •  ወላጅ ላጡና ለተጋላጭ ሕፃናት ድጋፍና ክብካቤ ማድረግ
  • /ብአቀፍድጋፍናክብካቤጥምረት
  • በክልሉ / አቀፍ ድጋፍና ክብካቤ ጥምረት አሰራርን በሚመለከታቸዉ አካላትናበማ/ ባለቤትነት ለማስቀጠል የሚረዳዉን መመሪያ በክልል ተጨባጭ ሁኔታ በበጀት ዓመቱ አንድ ማጠናቀርና ለወረዳዎች ማሰራጨት፡፡