Skip to main content
aply
news image
በሲዳማበከማመጣጠንዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዛሬው ዕለት ለጤና አመራሮችና ለጤና ተቋማት ኃላፊዎች ''ብቁ የጤና አመራር ለላቀ ውጤት እና ጥራት '' በሚል መሪ ቃል ለሶስት ቀናት የሚሰጠው ስልጠና ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ :: በመድረኩ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አብርሃም ማርሻሎ በንግግራቸው ከሁለት ዓመት በፍት በጤና ሴክተር ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚያያዙ ፣ የግብዓት አቅርቦትና አያያዝ እና መሰል ችግሮች እንደነበሩ ገልጸው የጤና ቢሮው አመራሮች ቆም ብለው የችግሩን ምንጮችና የመፍትሄ አቅጣጫን መቀየስ በመቻላቸው በአሁኑ ጊዜ በሴክተሩ የተሻለ ውጤት መመዝገቡ
news image
በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በዛሬው ዕለት ለሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት በUNICEF GAVI/CIFF ረጂ አካላት ከአምስት ዓመት በታች የሚገኙ ክትባት ተከትበው የማያውቁ ፣ ክትባት ጀምረው ያቋረጡ ፣ ሥርዓተ ምግብ እና የውልደትና የሞት ምዝገባ አስመልክቶ በስምንት ወረዳዎች በሚተገበረው የተቀናጀ ዕቅድ ዙሪያ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የፕሮግራሙ ማስተዋወቂያ ፕሮግራም ተካሄደ !! በመድረኩ ላይ የተገኙት የክልሉ መንግስት የፕሬዝዳንት ልዩ አማካሪ ክቡር አቶ ተሰማ ዲማ በመክፈቻ ንግግራቸው ፤ ከአንድ ዓመት ወዲህ በክልሉ ጤና ቢሮ ''ለውጤት እንስራ በሚል'' የተጀመረው ኢንሼቲቪ ከዚያ በፍት ሲታዩ የነበሩ የውጤታማነት ችግሮ
news image
በሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታሪኩ ዱካሞ በኢትዮጵያና በአለም አቀፍ ደረጃ ባሉት አስገዳጅና አበረታች የህግ ማዕቀፎች የአካል ጉዳተኞችን ፍትሀዊ ተጠቃሚነትና አካታችነትን በሚሰሩበት ተቋም ውስጥ ተግባራዊ ማድረግ እና ተፈፃሚነቱንም በቀጣይ እንደሚከታተሉ ገልጸዋል። ፍትሀዊና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለመስጠት የአመራርን አቅም መገንባትና የህግ ማዕቀፎችና ዕቅዶች ተግባራዊነቱን መከታተልና መደገፍ መገምገምና ግብረመልስ መስጠትና የእርምት እርምጃዎችን መውሰድ እንዲሁም ግልፀኝነትና ተጠያቂነትን ማስፈን፤ ከሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላትም ይጠበቃል ሲሉ በአጽንኦት ገልጸዋል። ሰልጣኞች ከስልጠና
news image
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ኢሕጤኢ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ህብረተሰቡ በአገር አቀፍ ደረጃ ተገቢውን የተመጣጠነ ምግብ ተጠቃሚ ለማድረግ የሁሉም የሚመለከታቸው ሴክተሮች በትብብር መስራታቸው አስፈላጊ መሆኑን አስገነዘቡ። ዶ/ር መሳይ ይህንን የገለፁት ዛሬ በኢሕጤኢ ብሔራዊ መረጃ ፕላትፎርም ለሥነ-ምግብ ((National Information Platform for Nutrition) (NIPN-Ethiopia)) እና በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ሲሕጤኢ) መካከል ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም ስራዎችን ወደ ክልሉ ለማውረድ (ካስኬድ) የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ በተፈራረሙበት የምክክ